የሐሙስ_ምሽት_ትምህርት

በኢትዮጵያ ወንጌላዊት #መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን #የመቀጠያ_ማህበር_ምዕመን

#የሐሙስ_ምሽት_ትምህርት

መዝሙር (Psalms)100:1-5

ምድር ሁሉ፥ #ለእግዚአብሔር_እልል በሉ፥

በደስታም #ለእግዚአብሔር_ተገዙ፥ በሐሤትም ወደ ፊቱ ግቡ።#እግዚአብሔር_እርሱ_አምላክ_እንደ_ሆነ_እወቁ፤ እርሱ ሠራን እኛም አይደለንም፤ እኛስ ሕዝቡ የማሰማርያውም በጎች ነን።ወደ ደጆቹ በመገዛት፥ ወደ አደባባዮቹም በምስጋና ግቡ፤ #አመስግኑት፥ ስሙንም #ባርኩ

#እግዚአብሔር_ቸር፥ ምሕረቱም ለዘላለም፥ እውነቱም ለልጅ ልጅ ነውና።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top