• የደብሊው ኤስ ጂ (#WSG) እና ብራይት ስታር (#Bright_Star) መሪዎች

  የደብሊው ኤስ ጂ (#WSG) እና ብራይት ስታር (#Bright_Star) መሪዎች

  ዛሬ የደብሊው ኤስ ጂ (#WSG) እና ብራይት ስታር (#Bright_Star) #መሪዎች እና #ሠራተኞች በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 #ለእናቶች_እና_ወጣቶች የሚሰራውን #ፕሮጀክቶች_ጎብኝተው ለኘሮጀክቱ ሠራተኞችም የማበረታቻ ምሳ ግብዣ አድርገዋል። በምሳ ግብዣው የተገኙት አቶ #ግዛቸው_አይካ የብራይት ስታር የቦርድ ሰብሳቢ ፣ አቶ #ወልዴ_ወገሴ የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፣ አቶ #አዲሱ_አንጃ የወረዳ 6 ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፣…

 • የሐሙስ_ምሽት_ትምህርት

  የሐሙስ_ምሽት_ትምህርት

  በኢትዮጵያ ወንጌላዊት #መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን #የመቀጠያ_ማህበር_ምዕመን። #የሐሙስ_ምሽት_ትምህርት መዝሙር (Psalms)100:1-5 ምድር ሁሉ፥ #ለእግዚአብሔር_እልል በሉ፥ በደስታም #ለእግዚአብሔር_ተገዙ፥ በሐሤትም ወደ ፊቱ ግቡ።#እግዚአብሔር_እርሱ_አምላክ_እንደ_ሆነ_እወቁ፤ እርሱ ሠራን እኛም አይደለንም፤ እኛስ ሕዝቡ የማሰማርያውም በጎች ነን።ወደ ደጆቹ በመገዛት፥ ወደ አደባባዮቹም በምስጋና ግቡ፤ #አመስግኑት፥ ስሙንም #ባርኩ፤ #እግዚአብሔር_ቸር፥ ምሕረቱም ለዘላለም፥ እውነቱም ለልጅ ልጅ ነውና።

 • የእኛ ኃላፊነት #ለትውልድ በጎ ነገር ማስተላለፍ ነው

  የእኛ ኃላፊነት #ለትውልድ በጎ ነገር ማስተላለፍ ነው

  የእኛ ኃላፊነት #ለትውልድ በጎ ነገር ማስተላለፍ ነው Our responsible is to pass good deeds for #generation.

 • #የዊን_ሶልስ እና #ብራይት_ስታር አመራሮች እና የጉለሌ ክፍለ ከተማ አመራር ቡድን

  #የዊን_ሶልስ እና #ብራይት_ስታር አመራሮች እና የጉለሌ ክፍለ ከተማ አመራር ቡድን

  በዛሬው እለት #የዊን_ሶልስ እና #ብራይት_ስታር አመራሮች እና የጉለሌ ክፍለ ከተማ አመራር ቡድን በክፍለ ከተማው እየተከናወኑ ባሉ የልማት ተግባራት እና ወደፊት ስለሚከናወኑ #የልማት_ስራዎች ምክክር አድርገዋል። የጉለሌ ክፍለ ከተማ አመራር ቡድን በጽ/ቤታችሁ ስላደረጋችሁልን አቀባበል ከልብ እናመሰግናለን:: Today #WSG and #Bright_Star and Gulele Sub City Leadership team had consultation meeting about the ongoing and future #development_works in the…

Scroll to Top