የሐሙስ_ምሽት_ትምህርት

በኢትዮጵያ ወንጌላዊት #መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን #የመቀጠያ_ማህበር_ምዕመን። #የሐሙስ_ምሽት_ትምህርት መዝሙር (Psalms)100:1-5 ምድር ሁሉ፥ #ለእግዚአብሔር_እልል በሉ፥ በደስታም #ለእግዚአብሔር_ተገዙ፥ በሐሤትም ወደ ፊቱ ግቡ።#እግዚአብሔር_እርሱ_አምላክ_እንደ_ሆነ_እወቁ፤ እርሱ ሠራን እኛም አይደለንም፤ እኛስ ሕዝቡ የማሰማርያውም በጎች ነን።ወደ ደጆቹ በመገዛት፥ ወደ አደባባዮቹም በምስጋና ግቡ፤ #አመስግኑት፥ ስሙንም #ባርኩ፤ #እግዚአብሔር_ቸር፥ ምሕረቱም ለዘላለም፥ እውነቱም ለልጅ ልጅ ነውና።

የሐሙስ_ምሽት_ትምህርት Read More »