በኢትዮጵያ ወንጌላዊት #መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን #የመቀጠያ_ማህበር_ምዕመን።
ምድር ሁሉ፥ #ለእግዚአብሔር_እልል በሉ፥
በደስታም #ለእግዚአብሔር_ተገዙ፥ በሐሤትም ወደ ፊቱ ግቡ።#እግዚአብሔር_እርሱ_አምላክ_እንደ_ሆነ_እወቁ፤ እርሱ ሠራን እኛም አይደለንም፤ እኛስ ሕዝቡ የማሰማርያውም በጎች ነን።ወደ ደጆቹ በመገዛት፥ ወደ አደባባዮቹም በምስጋና ግቡ፤ #አመስግኑት፥ ስሙንም #ባርኩ፤
#እግዚአብሔር_ቸር፥ ምሕረቱም ለዘላለም፥ እውነቱም ለልጅ ልጅ ነውና።