የደብሊው ኤስ ጂ (#WSG) እና ብራይት ስታር (#Bright_Star) መሪዎች

ዛሬ የደብሊው ኤስ ጂ (#WSG) እና ብራይት ስታር (#Bright_Star) #መሪዎች እና #ሠራተኞች በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 #ለእናቶች_እና_ወጣቶች የሚሰራውን #ፕሮጀክቶች_ጎብኝተው ለኘሮጀክቱ ሠራተኞችም የማበረታቻ ምሳ ግብዣ አድርገዋል።

በምሳ ግብዣው የተገኙት አቶ #ግዛቸው_አይካ የብራይት ስታር የቦርድ ሰብሳቢ ፣ አቶ #ወልዴ_ወገሴ የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፣ አቶ #አዲሱ_አንጃ የወረዳ 6 ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፣ ሌሎች #የወረዳ_አመራሮች እና #የፖሊስ_የሥራ_ኃላፊዎች ለኘሮጀክቱ ሠራተኞች የምስጋና እና የማበረታቻ መልዕክት አስተላልፈው አብረው ምሳ በልተዋል።

ኘሮጀክቶቹም የወጣቶች ከስራ ዕድል ፈጠራ #የወተት_ላም_ማርቢያ፣ የእንጦጦ #የእናቶች_እንጀራ_መጋገራያ#የወጣቶች_ማሰልጠኛ እና አራት G+4 #የመኖሪያ_ቤት ግንባታ ሲሆኑ ወጪያቸውም በከተማ አስተዳደሩ እና ለጋስ ኢትዮጵያዊያን የሚሸፈን መሆኑ በጉብኝታቸው ጊዜ ተገለፆል።

ለዚህም በጎ ተግባር በጉለሌ እናቶች እና ወጣቶች ስም ምስጋና እናቀርባለን ።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top