#የዊን_ሶልስ እና #ብራይት_ስታር አመራሮች እና የጉለሌ ክፍለ ከተማ አመራር ቡድን

በዛሬው እለት #የዊን_ሶልስ እና #ብራይት_ስታር አመራሮች እና የጉለሌ ክፍለ ከተማ አመራር ቡድን በክፍለ ከተማው እየተከናወኑ ባሉ የልማት ተግባራት እና ወደፊት ስለሚከናወኑ #የልማት_ስራዎች ምክክር አድርገዋል።

የጉለሌ ክፍለ ከተማ አመራር ቡድን በጽ/ቤታችሁ ስላደረጋችሁልን አቀባበል ከልብ እናመሰግናለን::

Today #WSG and #Bright_Star and Gulele Sub City Leadership team had consultation meeting about the ongoing and future #development_works in the Sub City. Thank you Gulele Sub City leadership team for welcoming us at your office.

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top